ሰላም ሰዎች አንድ ቁምነገር ልጠይቃችሁ አሁን ላይ እጄ ላይ ምንም ብር የለም ስራም የለኝም ነገር ግን ፈጣን ጭንቅላት አለኝ ብዬ አስባለው እና መለውጥ በጣም ነው የምፈልገው ገንዘብ ማግኘት መስራት ስራ መፍጠር እና ምንም ገንዘብ ሳይኖረኝ ምን አይነት ስራ ብሰራ ነው ውጤታማ ምሆነው ምን አይነት ስራስ ብፈጥር ሀብትን መጎናጸፍ እችላለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መልሳቹን በ አማርኛ 🙏
Jul 15, 2021ፈጣን ጭንቅላት አለኝ ካልክ/ሽ ስራውንም በዚህ ፈጣን ጭንቅላት ማሰብ ነው ይሄን ማሰብ ከከበደው....... ግን አማርኛ ለመፃፍ የወሰደብኝ ጊዜ.... አማርኛ መፃፍ እንዲ ከባድ ነው ኦኦኦ🤦♂
Jul 16, 2021