Tbh, አብዛኞቹ የተጻፉት የታሪክ ጽሑፎችን አብዛኞቻቸውን አልቀበላቸውም። ምክንያቱም እነዛ መጻሕፍት የሚጽፉት በቤተ መንግሥት ሰዎች በመሆናቸው የህዝቡን ሳይሆን የቤተነገሥቱን ሃሳብ እና ፍላጎት ነው። ከዚም በተጨማሪ አንዳንድ ግልጽ ያልሆኑ፤ እንዲሁም Chronologically and Periodically የማያሳምኑ ነገሮችም አሉ። ከዚ ለጥቆም፤ የነበሩትን Positive እና negative አብሮ ከመጻፍ ይልቅ አንድ ጽንፍ ተይዞ የተጻፉት ይበዛሉ።
Jul 15, 2021