#personal
ጤና ይስጥልኝ!!! ወንድሜ በቅርቡ ከዩንቨርሲቲ ይመረቃል እኔ ደግሞ ስጦታ ልሰጠው አስቤ ነበር ግን ምን መስጠት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ፤ እናም ምን እንደምሰጠው እንድታማክሩኝ ነበር?
Jul 14, 20212 engagements
ጤና ይስጥልኝ!!! ወንድሜ በቅርቡ ከዩንቨርሲቲ ይመረቃል እኔ ደግሞ ስጦታ ልሰጠው አስቤ ነበር ግን ምን መስጠት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ፤ እናም ምን እንደምሰጠው እንድታማክሩኝ ነበር?
Jul 14, 2021ከስክስ ጫማ ግዛለት፡ ስራ መፈለጊያ ይሆነዋል
Jul 15, 2021😂😂😂💀
Jul 15, 2021