Faf51
#music
የካስማሰ "ቀና ልብ" የሚለዉ ዘፈን ምንም ሊገባኝ አልቻለም ቆይ ስለ ሴት ነው ወይስ ብቻ ተርጉሙልኝ ጀለስ አማርኛዋ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው
Jul 14, 20214 engagements
የካስማሰ "ቀና ልብ" የሚለዉ ዘፈን ምንም ሊገባኝ አልቻለም ቆይ ስለ ሴት ነው ወይስ ብቻ ተርጉሙልኝ ጀለስ አማርኛዋ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው
Jul 14, 2021ግጥም ለምትፅፍ ሴት ነው የተፃፈው ..."ብእር ብላ ጠፋች ብቻ አኔ አንዳስብ"...በጣም ሚገርም አቀራረብ አለው በደንብ ስማው ...hip hop እንደዚህ በአማርኛ ተፅፏል ለማለት አልችልም ... ዕረፍት ይኑራት ብላ ዐረፍተ ነገር ሃረግ ላላ ልትፈታ ብላ አኔን ጠራችኝ አቤት ቃላት እንቅጥቅጥ የኔ መስላ እሷስ ልክ ፈታ ነጠላ ለእኔ ልታጠብቅልኝ ወገብ እስክስ እንግጠም አለችኝ ዜማ አሷ ለእኔ በደረብኩ እሷን ሰረዝ ነጠላን ትቼ እና ፤
Jul 15, 2021Ere ene kena lib bcha sayhon abzagnaw gtm aygebagnm🙈
Jul 15, 2021