#other
ሰላም ሰዎች በጣም ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነገር አብዛኛው የዜና ቻናል YouTube ላይ ከየት ነው መረጃ እንደሚያመጡ ነው !... እባካቹ Youtuber'ች መረጃ የሚሰበስቡባቸው ፈጣንና ተአማኒ መረጃ የሚሰጡ የጋዜጠኞች ገፆች ካሉ አጋሩኝ 🙏
Jul 14, 20214 engagements
ሰላም ሰዎች በጣም ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነገር አብዛኛው የዜና ቻናል YouTube ላይ ከየት ነው መረጃ እንደሚያመጡ ነው !... እባካቹ Youtuber'ች መረጃ የሚሰበስቡባቸው ፈጣንና ተአማኒ መረጃ የሚሰጡ የጋዜጠኞች ገፆች ካሉ አጋሩኝ 🙏
Jul 14, 2021fb lay mnamn new misebesbut bizuwochu zena
Jul 14, 2021ብዛት ከዜናው ባለቤት Official Facebook page እና Twitter ena telegram page ነው ሚያገኙት በተጨማሪ እንደ tikvah ካሉ ትላልቅ የመረጃ ቻናሎችም ያገኛሉ
Jul 14, 2021