ኧረ ትግራይ ዩንቨርስቲ ያሉ ተማሪዎችን ወላጆች አዲስ አበባ ያሉትን እንዴት ነው የሚገናኙት ? ዛሬ ኢቲቪ በር ላይ ተሰብስበው ነበር አሉ ። እኔም መቀላቀል እፈልጋለሁ እናቴ አልቅሳ ልትሞት ነው ። bro axum ነው ያለው ድምፁን ከሰማን ወር አለፈን በጭንቀት አለቅን መረጃ ካላችሁ ንገሩኝ በእግዚአብሔር ስም
Jul 13, 2021@justice_for_students_in_tigray
Jul 13, 2021