ከፒላጦስ ሚለው መፅሀፍ ካላቹ ላኩልኝ
ጥበብ ከጲላጦስ ማለትህ ነው?
እንዴት ናችሁ የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ። "የመፅሃፍ ጥቆማ" ፕሮግራማችን ላይ ደርሰናል ። በዛሬው የመፅሃፍ ግብዣ ፕሮግራማችን ወደ እናንተ ልናደርስ የወደድነው መፅሃፍ "ጥበብ ከጲላጦስ" ይሰኛል ፤ መልካም ቆይታ!! Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦