#other
ሰላም ወንድም እህቶች ሀገራችን ላይ በሚልዮን የሚቆጠር ሀብት ያፈራ ወጣት ይኖር ይሆን? በራሱ ጥረት ሀብት ያካበተ በተለይ እድሜው 20ዎቹ ውስጥ የሆነ...? ካለ ትክክለኛ መልስ መልስ ከሀብቱ መነሻ ጋር ብትነግሩኝ
Jul 12, 20219 engagements
ሰላም ወንድም እህቶች ሀገራችን ላይ በሚልዮን የሚቆጠር ሀብት ያፈራ ወጣት ይኖር ይሆን? በራሱ ጥረት ሀብት ያካበተ በተለይ እድሜው 20ዎቹ ውስጥ የሆነ...? ካለ ትክክለኛ መልስ መልስ ከሀብቱ መነሻ ጋር ብትነግሩኝ
Jul 12, 2021አሉ በራሳቸዉ ጥረት ለምሳሌ አትሌቶች በአብዛኛዉ በሃያዎቹ እድሜ ሚሊየነር ናቸዉ
Jul 13, 2021Yale ayimesilanyim binori enkuan ya betasabochu nw mihonaw
Jul 13, 2021በ20ዎቹ እንኳን ሚሊየነር ሊሆን አይደለም ከእናቱ መቀበል ራሱ አይተውም አብዛኛው ኢትዮጵያዊ
Jul 13, 2021Berasu habtam yehone sew lezahum Ethiopia west😂 yaw hulum sew nw a ye chiger habtam🤷♂
Jul 13, 2021Jaden😂
Jul 13, 2021ጥሮ ግሮ ከ ቅባት አባቱ እግር ስር ስር ብሎ ያካበተ አይጠፋም😊😁
Jul 13, 2021https://youtu.be/a1a-arLfTZw Eski watch this endagatami they posted it today
Jul 13, 2021የጉራጌ ልጅ🙄
Jul 13, 2021እድሜውን ባላውቅም ቲክ ቶክ ላይ አለ አንድ ሚሰግጥ
Jul 13, 2021