Selam guys Am 17 years old ena Ye ስነልቦና mkr yasfelgegnal Beka am depressed mnamn ena destgna lemhon emokralew gn melshe beka chnket wst egebalew 2 times sucide mokryalew the last one gn betam tamme neber even for a week mgb albelawm. Ena can anybody help me.
Jul 12, 2021Be 17 አመት suicide ?? የምራችሁን ነው እኔ እኮ በ 17 አመቴ ነክ-ሩጥ ( Tag ) በፍቅር የምጫወትበት age ነበር እኮ !! አለሜ ነበር ጨዋታው !! በምን ሞራል ነው ሰው እራሱን ለማጥፋት የሚያስበው ቆይ ?? ምን ሆነን ?? የሆነ ነገር ሆነው የሚኖሩ አሉ እኮ ምን አጥተን ?? ምንም ሳይኖራቸው የሚኖሩ አሉ አድል እንዴ suicide ማድረግ ካለባቸው እነሱ ለምን አላረጉትም ነበር ?? ጭንቀት እኮ ሁለም ሰው ጋር ያለ ነገር ነው። ያለ ህመም ስኬት ያለ ህመም ደስታ ያለ ህመም ሰላም ያለ ህመም ምን ነገር አይገኝም even ያለ ህመም ጤና ሁላ አታገኝም '''ጤነኝ መሆንሽን የምታቂው ከ ህመም ስትርቂ አድል ስለዚህ ለጤና እራሱ ህመም የሚለው ነገር ያስፈልጋል ''' depression ደሞ ጊዜያዊ ነው። መሞትሽ ከ መኖርሽ በላይ ጥቅም አለው ብለሽ ታስቢያለሽ.....?? እኔም የሆነ ጊዜ ላይ እራሴን ላጠፋ ሞክሬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ተሳክቶልኝ ሞቻለው አሁን እራሱ ከ ሲኦል ነው chat የማረግልሽ😉😉 just enjoy life like thise. 😂😂😂 @mark1994T If you like me contact just like sis and bra.
Jul 12, 2021