ሰላም። አክሲዮን ምንድ ነው? ማለት አሁን የሆነ ድርጅት አክሲዮን የ2000 ብገዛ ።ምንድ ነው ማገኘው ጥቅም ?
Jul 12, 2021Well😎 እእእእ ( cleaning thorat ) አክሲዮን ማለት አንድ ተቋም ገና ሳይጀምር የሆነ ቢዝነስ ሊጀምር ቢነሳ ግን ብሩ እጁ ላይ ከሌለ ምሳሌ አዳዲስ ባንኮች ቢሆን ሚከፍተው ሚያስፈልገውን ገንዘብ ለማግኘት ሲል አክሰዮን ይሸጣል እንደየደረጃው ከዛ ባንኩ ሚፈልገውን ገንዘብ ሲያገኝ ከአክሲዮን ባንኩን ሲመሰርት በወር ወይ በአመት sure ስላልሆንኩ ነው ለባለ አክሲዮን በቦነስ መክፈል ይጀምራል ግን ተጠቃሚ ለመሆን ከፍ ያሉ አክሲዮኖች መግዛት ነው አመሰግናለሁ
Jul 12, 2021