#health
selam endet nachuh ebakachuh betam aschkuay new lije shentmeshnyaw akababew endemabet honual alargic albet gin ynmn ymn endhone alakim ahun demo mnm balawkut huneta chgeru tefetrual mn larg plse mn lestew
Jul 12, 20215 engagements
selam endet nachuh ebakachuh betam aschkuay new lije shentmeshnyaw akababew endemabet honual alargic albet gin ynmn ymn endhone alakim ahun demo mnm balawkut huneta chgeru tefetrual mn larg plse mn lestew
Jul 12, 2021ማድረግ ያለብሽ አሁን ላበጠው ድንገተኛ ክፍል ይዘሽው ሂጂ፡፡ ለአለርጂው ራስሽ ነሽ ምን እንደሆነ ለማወቅ መጣር ያለብሽ። አለርጂ ለልብስ ፥ ከምግብ ፥ ከመጠጥ ፥ ከሽታ ብቻ ከብዙ ነገር ሊመጣ ይችላል። ስለዚህ ከማበጡ በፊት ዛሬ የተለየ ነገር ማድረጉን አጣሪ፡፡ ይሄን አስቸጋሪ የሚያደርገው አለርጂ የሆነበትን ነገር ካደረገ ከሰዓታት በኋላ ሊሆን ይችላል ውጤቱን ምታይው። ስለዚህ ቀስ በቀስ ቁጭ ብለሽ ከልብስ ጀምሮ ያለውን ነገር አስታውሺ። የሚበርላ ነገር በእጁ ነክቶ ከሸናም አጣሪ! እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን!
Jul 12, 2021🤦🏽♂️ ኧረ በፍጥነት ጤና ጣቢያ ውስውጂው ልጁን ጥያቄው በኋላ ይደርሳል እናት አለም
Jul 12, 2021Please take him to hospital immediately endezi aynet neger gze mestet ayasfelgm
Jul 12, 2021ቶሎ በአቅራቢያው ሚገኝ ክሊኒክ ውሰጂው ወይ ፋርማሲ ሚቀባ ነገር ጠይቁለት
Jul 12, 2021Hakim bet wesegiw
Jul 12, 2021