በህይወታችሁ ከዛስ ብላችሁ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?? ሁሉም ነገር ከንቱ እንደሆነ አይሰማችሁም? ከደስታ ይልቅ ሰላምን ማሳደድ ያለብን አይመስላችሁም?
Jul 12, 2021Finally የምር አንዳንዴ ባላወኩት ምክኒያት ይደክመኛል መኖሬ ትርጉም ያጣብኛል አሁን ደሞ ምን ይፈጠር ይሆን እያልኩ መሳቀቅ ሰልችቶኛል የተሻለ ቀን ይመጣል ብሎ መጠበቅ አድካሚ ስራ ነው ማግኘት የሚገባኝኝ ነገር ለማግኘት ማደርገው ትግል የኔ የምላቸውን እና የኔን ደስታ ሲነጥቀኝ ሳይ ከዚ ሁሉ ሰላም አይበልጥም እላለሁ አንዳንድ ጊዜ ቅድሚያ መስጠት ያለብን ደስታን ፍትህን ወይስ ሰላምን ነው የሚል ጥያቄ ሽው ይላል
Jul 12, 2021