Starw-2
#education
Hey guys And neger laschegrachu..... የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ዘንድሮ ፍሬሽ ተማሪ ነኝ እና ፊልድ ለመምረጥ ተቸግሪያለው......እና Science and technology ውስጥ ካሉት ፊልዶች የትኛውን ብማር የተሻለ ነው plz mtaqutn share argugn እና ደግሞ ስለ Radiology ትምህርትም የምታውቁትን ንገሩኝ🙏 Tnx in advance!
Jul 12, 20212 engagements