ሰዎች ብብቴን በጣም ያልበኛ ከምለው በላይ እንደውም ቅዝቃዜ አየር ሲኖር ትንሽ ይሻላል እንጂ ቲሸርት እንኳን ለመልበስ የሚያሳቅቅ ሁኔታ ውስጥ ከመግባቴ አንፃር ወፈር ያለ ልብስ በሙቀትም በብርድም የምለብሰው እባካቹ የምታቁት መፍትሄ ካለ አጋሩኝ?🙏
Jul 11, 20211✅hule shower tateb 2✅segur kale ansaw 3✅yeqoda allergic kelelbek lomi teqeba 4✅pharmacy mishet dodernat ale lezi case so hidek teyqachew
Jul 12, 2021