“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” — ዮሐንስ 3፥16 በክርስቶስ አምኜ የዘላለም ህይወት ከኖረኝ እና ከሲኦል ካመለጥኩ ለምን በሌሎች አማልክትና በመላዕኮች አምናለሁ? እባካችሁ ይሄንን ነገር አስረዱኝ
Jul 11, 2021That's the point. ማመን የለብህም። በሌላ አመንክ ማለት ክርስቶስ በቂ አይደለም ፥ ይሄ ጥቅስ ውሸት ነው እያልክ ነው!
Jul 12, 2021