Ethiopia wust ke gebrena mertoch wust be tensh bota bzu mert misetu honew be amet degmo eske 3 gize limeret yemichl hono le gebya bikerb awach ye mert aynet mendenw?
Jul 11, 2021ቦታው ይወስናል። ለምሳሌ:- ምእራብ ኢትዮጵያ (4ቱ ወለጋ፣ ኢሉአባቦር፣ጂማ፣ ከፋ፣ ቤንች-ሸኮ) መሬቱ Aluminate, Ferrate በመሆኑ ከሆነ በዓመት አንዴ ቢሆንም ቡና፣ ድንች፣ አተር፣ እንደ ጎመን ያሉ ቅጠላቅጠል፣ ከእህል ደሞ በቆሎ ጥሩ ምርት ይሰጣል፥ ከነዚህ ቡና በጣም አዋጭ ነው። መካከለኛ ዞን ከሆነ ጤፍ የሚመረጥ ቢሆንም በዓመት አንዴ እና ሰፊ ቦታ ይፈልጋል። ለምርት ከሆነ የትኛውም ዓይነት ምርት ሊመረትበት ይችላል፥ ፥ልክ እንደ ሽንኩርት፣ አተር፣ እርድ እና የመሳሰሉት። ሰፊ መሬት ከሆነ ግን ከእህል በስተቀር ሌላ ነገር አይመከርም። ምሥራቅ ሀገር ከሆነ ደሞ ተመራጩ የጫት ምርት ነው።
Jul 12, 2021