FreePike17253
#education
አዲግራት ነበር የደረሰኝ አሁን ተቀይሬ አሶሳ ነበር የደረሰኝ እና አሁን ከምኖርበት 1037 ኪ.ሜ ይርቃል አሁን ደግሞ ሶፍትዌር በኤክስቴንሽን እየተማርኩ ነው እና ትቼው አሶሳ ልሂድ ወይስ እዚሁ ሶፍትዌር ልማር
Jul 11, 20216 engagements
አዲግራት ነበር የደረሰኝ አሁን ተቀይሬ አሶሳ ነበር የደረሰኝ እና አሁን ከምኖርበት 1037 ኪ.ሜ ይርቃል አሁን ደግሞ ሶፍትዌር በኤክስቴንሽን እየተማርኩ ነው እና ትቼው አሶሳ ልሂድ ወይስ እዚሁ ሶፍትዌር ልማር
Jul 11, 2021Eskahun latimirtu yawexakew birrs
Jul 12, 2021እኔ የሚሰማኝን ልምከርህ ከመኖሪያህ 1037 በጣም እሩቅ ነው ሁለተኛ እየተማርከው ያለህው field አሪፍ ነው ሌላው እዛ ብትሄድም ምንም የለም life ምናምን ብለህ ከሆነ አትሂድ እዛው ተማር ግን ያው ገንዘብ እጥረት ካልገጠመህ በስተቀር ዝር እንዳትል.
Jul 12, 2021አሶሳ ሄድህ የምትማረው ፊልድ ምንድን ነው? ራሱኑ ሶፍትዌር ከሆን እዚሁ በኤክስቴንሽኑ ቀጥል ባይ ነኝ።
Jul 12, 2021አረ ይቅርብህ እዚው ተማር
Jul 12, 2021Ere ahun eyetemerik yalehewn temar asosa hedeh mnm yereba neger atagegnim my question is yet nw software eyetemark yalehewn?
Jul 12, 2021Asosa kemeteheji ene basetemereshe yeshalale abate...bey ezaw yaleshebet honeshe yejemereshewen chereshi
Jul 12, 2021