ሰላም አሁን ላይ የ18 አመት ሴት ነኝ እና I don’t know እድሜየ ይሁን ሌላ ነገር በጣም ብዙ ስለህይወት ጥያቄዎች አሉኝ እና ሙስሊም ስለሆንኩ ሙስሊሞች lifeን understand እንዳደርግ የሚረዳኝን መፅሃፍ እና የሌላ ሃይማኖት ተከታዮች ደሞ ሃይማኖታዊ ያልሆነ የpsychology መፅሐፍ suggest አርጉኝ። አመሰግናለሁ🥰
Jul 11, 2021Read Qura’n I’m sure u’ll get what u seek
Jul 11, 2021