🖐 ሀይ ጓዶች ብዙውን ጊዜ በህልም ይሁን በቅዠት ይሁን ብቻ በምን እንደሆነ ከዚህ ቀደም ያየሁትን ነገር ራሱን በእውን ወይም በአካል አየዋለሁ 🤕 እናም ብዙውን ጊዜ ይህንን ነገር ወይም ይህንን ድርጊት የት ነው ያየሁት በሚል ፍዝዝ ብዬ ቀራለሁ ?🤯 አናም ይህ ክስተት በህክምናው ቋንቋ ምን እንደሚባል የሚያብራራልኝ 🙏🙏🙏
Jul 10, 2021እኔ ጋር ብቻ ይመስለኝ ነበረ ተመስገን ብቻዬን አደለሁም
Jul 11, 2021