Bekihood83
#music
Selam Sewoch...✌ እሄን ዘፈን የምታውቁ Titluን ንገሩኝ ወይ ላኩልኝ... TikTok ላይ ድምጹን ሰምቸው ነዉ እንደዚህ ይላል ደሞ ደሞ ምን ጣለብኝ ልብሽ ቤቱን ማን በክፉ አየብኝ ልጆችሽ ዓለሜ ያዉ በዚህ ዘመን First ይጣላሉ ብሉኝ እንዴት ልመን። እንደዚህ ነዉ መሰለኝ የምታውቁ🙌🙌
Jul 10, 202111 engagements
Selam Sewoch...✌ እሄን ዘፈን የምታውቁ Titluን ንገሩኝ ወይ ላኩልኝ... TikTok ላይ ድምጹን ሰምቸው ነዉ እንደዚህ ይላል ደሞ ደሞ ምን ጣለብኝ ልብሽ ቤቱን ማን በክፉ አየብኝ ልጆችሽ ዓለሜ ያዉ በዚህ ዘመን First ይጣላሉ ብሉኝ እንዴት ልመን። እንደዚህ ነዉ መሰለኝ የምታውቁ🙌🙌
Jul 10, 2021Not "first ይጣላሉ"😂 በርስት ይጣላሉ ነዉ*
Jul 11, 2021"First ይጣላሉ" made my whole day😂😂
Jul 11, 2021Gena alotam bro yeha gemashu nw👇
Jul 11, 2021😂😂😂😂 First yitalalu des yilal be እርስት ይጣላሉ new ye hachalu እማ ውዴ ነው atagenewm bro be dollar new itunes lay mulu albumu lay felgew
Jul 11, 2021Ye Hacee nw😭
Jul 11, 2021Ye hacchalu addisu zefen nw ema wede milew
Jul 11, 2021Eshi🙏
Jul 11, 2021Ye Hachalu adisu amargna zefen nw Titlun gn enja
Jul 11, 2021