Samiya13
#personal
My question is for the girls out there ፀጉሬን ቀለም መቀባት እያሰብኩ ነው እና አሪፍ የምትሉትን ቤት አ/አ ውስጥ ንገሩኝ እስኪ ሙስሊም ስለሆንኩ ቀለም የምትቀባው ሴት መሆን አለባት Thanks in advance
Jul 10, 202111 engagements
My question is for the girls out there ፀጉሬን ቀለም መቀባት እያሰብኩ ነው እና አሪፍ የምትሉትን ቤት አ/አ ውስጥ ንገሩኝ እስኪ ሙስሊም ስለሆንኩ ቀለም የምትቀባው ሴት መሆን አለባት Thanks in advance
Jul 10, 2021የምር ሙድ ለመያዝ ወይም አንቺን ለማናደድ አይደለም፡፡ I am just curious. If you are going to cover your hair all day long, why do you need color change?
Jul 10, 2021ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ቢቀርብሽ ምክንያቱም ቀለም ፀጉር በጣም ይጎዳል አንቺ ደሞ ሂጃብ ስለምታደርጊ ጉዳቱ ከፍ ያለ ነው የሚሆንብሽ
Jul 10, 2021bole ""marzel"make up " hiji arif yeseralu😊
Jul 10, 2021Ena muslim kehonsh lemn tekebialesh atasayiw neger, yemetasi aynet kehonsh demo wend bikebash mn chgr alew
Jul 10, 2021