የግብፅ ፒራሚድን ኢትዮጵያውያን በጌራ ዘመን እንደሰሩት ይነገራል ታሪክም ይመሰክራል። በሀገራችን የጥንት ልሂቃን ታሪክ አንድ ትልቅ ህንፃ ወይም እደ ጥበብ ሲሰሩ ጠልሰም ላይ ስዕል ያሰፍራሉ። ስለ ግብፅ ፒራሚድ ጠልሰም ላይ የሰፈረ ነገር ነበር? የምታውቁ አሳውቁኝ ለማለት ነው!☺️ በአጠቃላይ የግብፅ ፒራሚድ ላይ ያላቹ ሀሳብ ምን ይመስላል??☺️
Jul 10, 2021Egypt: Abay yene new Ethio: pyramidu yene new Yeml krkr jemrachu a😂😂😂
Jul 10, 2021