ሰላም ✋ ስለ ኢትዮጽያ የአለም ብርሃን እባካችሁ ምታውቁትን ንገሩኝ ግራ ገባኝ ማለት እዛ ስብስብ ውስጥ ነበርኩ እና ምንፍቅና ነው ከዛ ውጪ ሚሉኝ ሰዎች በረቱ ከዛ ወጣሁ አሁን ግን እንዳጋጣሚ አንድ ልጅ እባክሽ እህት ተመለሺ አለኝ ብዙ ብዙ አለኝ ግን እውነት የትኛውን ማመን ከበደኝ እዚ ቻናል ውስጥ ያላችሁ (ኦርቶዶክስ) አማኞች እና በደንብ ምታውቁ እባካቹሁ ስለዚህ group ሆነ ብቻ ምታውቁትን ንገሩኝ🙏🙏🙏
Jul 10, 2021አላማህ መዳን ከሆነ...ንስሐ ግባ ስጋና ደሙን ተቀብለህ የክርስቶስን መምጫ በትዕግሰት ጠብቅ በቃ ይሄው ነው መልሱ ምንም ማብራሪያ አያስፈልገውም።
Jul 10, 2021