ቆይ ግን እንደ ድፍረት አይቆጠርብኝና ጦርነቶች በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ነው የሚታዩት? በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ሀይማኖታዊ ጦርነቶች እንደተካሄዱ እንሰማለን ኢትዮጵያም በአድዋ ላይ ታቦት ይዛ ወታ እንዳሸነፈች እናቃለን ታድያ ሰውን መግደል ደሞ ሃጥያት ከሆነ እኚህ ነገሮች አይጋጩም?
Jul 10, 2021If a man comes after Ur religion Ur country Ur wife Killn him wont be a sin
Jul 10, 2021