ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ የእናቴ አንገቷ ዙሪያ የሆነ ጭርት የሚመስል ነገር ወቷል እና በጣም እየሰፋ ነው ታክማ የሆነች የምትዋጥ መድሀኒት ሰጧት ምናምን እና ወፍ ለውጥ ድጋሚ ስትሄድ ከላይ ያለውን ሰጧት እና እስካሁን እያቆመ አይደለም ጭራሽ ነው እየሰፋ ያለው እና እስቲ የምታቁጥ መድሀኒት ካለ ነገርየው ግን ጭርት አደለም።
Jul 09, 2021ስታዲየም አክሱም መድሃኒት ቤት የሚቀመም አላቸው በጣም ፍቱን ነው በሳምንት ውስጥ ለውጥ ታያለህ
Jul 10, 2021