ሰላም ሰዎች ጥያቄዬ ምን መሰላችሁ ትንሽ ወፈር እላለሁ ግን በጣም over weight አይደለሁም እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትንፋሽ እያጠረኝ ነው አለ አይደል መተንፈስ እየከበደኝ ነው ። ችግሩ የልብ ኬዝ ነው ወይስ እስኪ ካወቃችሁ ንገሩኝ
Jul 09, 2021wedaje gize atatefa agoten yatawen endeqeled leben belo amesheto mato moto adere selzi le leb gize mesetet ayasfelegem tolo akim bet hidek tay🙌
Jul 09, 2021