ብዙ ሰዎች ኢየሱስን የግል አዳኝ አድርጋችሁ ለመቀበል የሚከብዳችሁ ለምንደን ነው?
Jul 09, 2021ኢየሱስን የዓለም መድኃኒት እንጂ የግል አዳኝ የሚል አስተምህሮ በፍጹም የለም። ይህ አባባል ፍጹም ኢ-ሐዋርያዊ የሆነ እንግዳ ነገር እንጂ ሐዋርያት ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ዓለማችን አዳኝ፣ እንደ ማኅበራቸው ጠባቂ ነው። አይደለም አምላካቸውን፤ የግል ሃብት ራሱ አልነበራቸውም ❝ያመኑትም ሕዝብ አንዲት ልብ፤ አንዲት ነፍስ ነበራቸው፥ ገንዘባቸውም ሁሉ በአንድነት ነበረ እንጂ ካለው አንድ ነገር የራሱ እንደሆነ ማንም አልተናገረም❞ ሐዋ 4፥32
Jul 10, 2021