"የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ"
Jul 09, 2021"የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ"
Jul 09, 2021"ተፈሣሕ በእግዚአብሔር፥ ወይሁበከ ስእለተ ልብከ።"መዝ ፴፯:፬ "በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብኽን መሻት ይሰጥኸል።" እና "ኖን ማኅቶት ለእግርየ ሕግከ፥ ብርሃን ለፍኖትየ። መዝ ፻፲፱:፻፭ "ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።"
Jul 09, 2021Yetebeb megemeria egziabhern mefrat new❤️
Jul 09, 2021መዝሙር 91 (Psalms) 1፤ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። 2፤ እግዚአብሔርን፡— አንተ መታመኛዬ ነህ፡ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። 3፤ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። 4፤ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። 5፤ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ 6፤ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። 7፤ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። 8፤ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ። 9፤ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
Jul 09, 2021hulu be ersu hone ❤️❤️🙌
Jul 09, 2021Mezmure dawit chapter 23 መዝሙር 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። ⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። ⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
Jul 09, 2021ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
Jul 09, 2021"For what you have done I will always praise you"
Jul 09, 2021❝በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው፥ ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ።❞ —ዕብራውያን 6: 20 This is our core point of salivation
Jul 18, 2021