ሰላም ሰዎች 👋👋 ጥያቄ፦ 👉 አሁን ያለሁበትን ዮኒቨርስቲ መቀየር እፈልጋለሁና ለዚህ ደግሞ በማስረጃ የተደገፉና ማህተም ያረፈባቸው ምክንያቶች አሉኝ ። እንዴት ካለሁበት ዮኒቨርስቲ ሂደቱን ጀምሬ ልጨርሰው ? ማለት መረጃየን ለማን ላሳየው ? ያለሁበት ዮኒቨርስቲ ከፈቀደልኝና እንድወጣ ከተባበረኝስ ለምፈልገው ዮኒቨርስቲ ነው የሚፅፍልኝ ነው ወይስ ለሚመለከተው ብሎ ነው ? እባካችሁ ዮኒቨርስቲ በምክንያት የቀየራችሁና የተሳካላችሁ ካላችሁ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Jul 08, 2021ከሁለት አንዳቸው ጊቢ መጀመር ይቻላል ግን እሚሻልህ ከሚቀበልህ ብጀምር ነው ቦታ ካላቸው ት/ት ሁኔታቸው ካለህበት ጊቢ ጋር መቀራረቡን ማለት ወይ ወደ ዋላ ወይ ወደፊት ከሆኑ ምክንያትህ ስትነግራቸው ለአለህበት ጊቢ ከለቀቃችሁት እንቀበላለን ብለው ይፅፋሉ እሱን ይዘህ ያለህበት ጊቢ ሄደህ የመልስ ደብዳቤ ይሰጣሉ በቃ ከዛ docment ማስላክ ነው cost ክፍያ ያለው አይመስለኝም
Jul 09, 2021