Sewoch adam ena hewan neberu adel mejemeriya yetefeterut ena keza abel ena kayel...malet yefelekut 1 family bcha neber ena zer yabezut sister ena brother eyetegabu new malet new adel ena yhe neger be haymanot yfekedal ende ahun ayfekedm dro gn mnm aybalm malet neber😳
Jul 08, 2021በዛን ወቅት የነበሩት የመጀመሪያዎቹ ሰዎች አዳም እና ሄዋን ነበሩ። አዳም እና ሄዋን አቤል እና ቃየንን ወለዱ ከአቤል ጋር አንድ መንታ ሴት ከቃየን ጋርም አንድ መንታ ሴት ተወልደው ነበር። ለማራራቅ ግድ ስለነበር ቃየን ከአቤል ጋር የተወለደችውን አቤል ደግሞ ከቃየን ጋር የተወለደችውን እንዲያገባ ነው የተደረገው። ከአቤል ጋር የትወለደችወ አስቀያሚ ስትሆን ከቃየን ጋር የተወለደችው ደግሞ በጣም ውብ ነበረች። ቃየን አቤልን በቅናት ከገደለባቸው ምክንያቶች አንደ አንድ ይቆጠራል። ድሮ ችግር የለውም ነበር ላልክ አሁንም እኮ ሁላችንንም እህትና ወንድም ነን ከአዳም እና ከሄዋን ውጪ የመጣ የለም። አሁንም ቢሆን ብዙ ህዝብ ስላለ ለማራራቅ 7 ትውልድ ተቆጥሮ ከተራራቀ ነው ጋብቻ ሚፈቀደው። ለዛ ነበር አዳም አና ሄዋን ማራራቅ የሞከሩት።
Jul 08, 2021