Anonymous
#education
Guyss grade12 matric kertual wedemiketelew amet tezewawral mibalew neger ewnet new?emetakut neger kale please
Apr 03, 20203 engagements
Guyss grade12 matric kertual wedemiketelew amet tezewawral mibalew neger ewnet new?emetakut neger kale please
Apr 03, 2020No thats fake they prepare the news on april 1 ...
Apr 03, 2020ከሀሰተኛ መረጃዎች ተጠንቀቁ! - የቲክቫህ ኢትዮጵያን ስም በመጠቀም ፣ እንዲሁም የመረጃ አቀራረብ ሙሉ በሙሉ በማስመሰል በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ስም የሚሰራጩት መረጃዎች ሀሰተኛ ናቸው። - በቲክቫህ ኢትዮጵያ ስም የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተናን በሚመለከት የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ ነው። - ቴሌግራም ላይ የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮ ቴሌኮም Bot በሚል የሚሰራጨውም ሀሰተኛ እና የለየለት የማጭበርበር ድርጊት ነው። - ስልክ ቁጥር እያስቀመጡ ገንዘብ የሚያስልኩ እና የኢትዮ ቴሌኮምን ስም በመጠቀም የሚያጭበረቡ አካላት ላይ ተቋሙ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል። - በቲክቫህ ኢትዮጵያ ስምም የሚሰራጩትን እንዲሁም የቲክቫህን አቀራረብ እያስመሰሉ መረጃዎችን የሚያሰራጩ የቴሌግራም ገፆችን እና ግለሰቦች በህግ አግባብ የምናስጠይቅ ይሆናል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Apr 06, 2020Ewnet nw wendme 😭
Apr 03, 2020