AMORAW82
#relationships
ቺኳን አፈቅራታለሁ እሷም የምታፈቅረኝ ይመስለኛል በትምህርት ምክንያት ተራርቀን ነው የምንኖረው በግንኙነት 9 ወር ሆኖናል ነገር ግን ያለፉት 2 ወራት ግን ባህሪዋ ቅይርይር ብሎብኛል ባህሪዋ ከብዷል ልፍታት ወይስ ልቀጥል በእርግጥ ከእሷ ውጭ ሌላ ሴት የምቀርብ አይመስለኝም
Jul 08, 20215 engagements
ቺኳን አፈቅራታለሁ እሷም የምታፈቅረኝ ይመስለኛል በትምህርት ምክንያት ተራርቀን ነው የምንኖረው በግንኙነት 9 ወር ሆኖናል ነገር ግን ያለፉት 2 ወራት ግን ባህሪዋ ቅይርይር ብሎብኛል ባህሪዋ ከብዷል ልፍታት ወይስ ልቀጥል በእርግጥ ከእሷ ውጭ ሌላ ሴት የምቀርብ አይመስለኝም
Jul 08, 2021Ymn mftat nw wayyy eruaa.....just fkr chmer enji antew😂.....set lij eko nech ye fkrun nedage chemr argew beka keza yantew nech man😊😎
Jul 08, 2021Just tsebay Teqeyere tebilo meftat.... If u rly love her u won't do that just give her some time maybe erasua tinegrehalech or ask her Mawrat ena meteyeq manin gedele
Jul 08, 2021ታዲያ ባህሪዋ የተቀየረበትን ምክንያት ለምን አትጠይቃትም...... ያለምክንያት ዝም ብላ አትቀየርም. . ወደ ውሳኔ ከመሄድህ በፊት ምክንያቷን እወቅ
Jul 08, 2021be gilts bitaweru ayishalim
Jul 08, 2021Mudwan keyerewa endetestekakel agezat
Jul 08, 2021