#relationships
ሰላም ለናንተ ይሁን ልጁን እወደዋለሁ እሱም እሚወደኝ ይመስለኝ ነበር ግን ይሄ ስሜት ያለው እኔጋ ብቻ ነው ታዲያ እሱጋም ይሄ ስሜት እንዲኖር ምን ላድረግ ? በተለያዩ በማያቃቸው አካውንቶች ልጁን gf እንዳለው ጠይቄው ነበር ግን የለኝም እና gf እየፈለገ እንደሆነ ነገረኝ ግን ከኔ ጋ በደንብ ቅርበት አለው ግን ለኔ የፍቅር ስሜት እንዲኖረው ምን ላድርግ እባካችሁ እርዱኝ
Jul 08, 20213 engagements