እረ ምን ይሻለኛል በጣም ከራሴ በላይ ነው የማፈቅራት 1d አመት አብርን በፍቅር አሳልፈናል አንድ ቀን ግን በድንገት መለያየት አለብን አለችኝ ምክንያቱን ባላቅም እንቢ ማለት አልቻልኩም ነበር ከተለያየን 3 አመት አለፈን እኔ ግን አሁንም እሱዋን አስባለሁ መርሳት አልቻልኩም ፡፡
Jul 07, 2021Mknyatuan mawek betechel betam tru neber biyans esua kekotretelat antem endikortelh yeredah yehonal.... Ena 3 amet 😱😱😱 betam migerm gize nw yhe hulu amet teleytehat still esuan mafkerh...
Jul 08, 2021