ሰላም ሰላም, የሆነች የክላስ ልጅ ወድጄ ነበር እሷ ግን አታውቅም የወንድ ጓደኛም አላት እና ምን ላድርግ ምን ትመክሩኛላችሁ?
Jul 07, 2021ፍታ Bruh ለዛውም ፍቅረኛ አላት ትምህርት ላይ ትኩረት አድርግ
Jul 07, 2021ሰላም ሰላም, የሆነች የክላስ ልጅ ወድጄ ነበር እሷ ግን አታውቅም የወንድ ጓደኛም አላት እና ምን ላድርግ ምን ትመክሩኛላችሁ?
Jul 07, 2021ፍታ Bruh ለዛውም ፍቅረኛ አላት ትምህርት ላይ ትኩረት አድርግ
Jul 07, 2021አርፈህ ቁጭበል!
Jul 07, 2021Ene gn ymren nw sewu bfkr liyabd nw
Jul 07, 2021የሰው አትመኙ ይላል መፅሃፉ ... ስለዚህ አርፈህ ተማር ትምህርትህን እሱ ነው ጓደኛም ዘመድም የሌለው እሱን አፍቅር
Jul 07, 2021ተዋት አልወጣ ካለችህ ደሞ እንደ ሰመመን መፅሀፍ ፍቅር ልክፍት ሳትሆንብህ በፊት በጡንጅት እና በባህር ዛፍ ታጠናት
Jul 07, 2021kalat ema qes be qes raqat tewat kalhone yebelet tegodaleh man🙌
Jul 07, 2021Bf Kalatim tewata
Jul 09, 2021Mnm atadrg
Jul 07, 2021yibrabh kemr tesaktolh andlay bthonu enkuan ayberektm
Jul 07, 2021እንኳን ያላወቀች : አንተም እንኳን ጓደኛ እንዳላት አወክ ፤ በል አሁን ወላጅ ሳላስመጣህ አርፈህ ትምህርትህን ተማር ጭሱ።
Jul 07, 2021ተዋት
Jul 07, 2021ታገስ አልተጋቡማ! ለዛውም የትምሮ ቤት ፉንቃ
Jul 08, 2021Edlhn moker
Jul 08, 2021Commentun anbebe😂
Jul 08, 2021Lash bey abate...lanchi kalat lela gize tagegnataleshe
Jul 07, 2021Lemersat mokir mikinyatum first tekedmehal second latwedh tichilalech
Jul 08, 2021Moker bro yehe yante sayhon yesua wesane nw be aradam be faram beleh asawekat
Jul 08, 2021Fuck the man you dont respect your pagens
Jul 08, 2021ጓደኛህን ወድጃታለሁ ምን ይሻላል? ብለህ ጠይቀው በግልፅ ከኋላ አትማው ...እንደ ወንድ ተነጋገሩ እና አይንህን ቢያጠፋልህ ነው ቢበዛ
Jul 07, 2021Its better to back off
Jul 07, 2021U don't really like her, u like what ur brain imagined her to be...so hanging out with her first but not for long
Jul 07, 2021