ሰላም ጓደኞቼ እንዴት ናቹ አሁን ልጠይቃችሁ የምፈልገው ነገር እግሬ እየሸተተ ለ 2 አመት ያክል እየተሸማቀኩ ነው እናም ብዙ ነገሮችን ሞክሬአለው ነገር ግን ሊያቆም አልቻለም እናም ሌላ ምን አይነት መፍትሄ አለ እኔ የምሞክረው ሽታው እንዲቆምልኝ
Jul 07, 2021እግርህን በየቀኑ ከታጠብክ የምታረጋቸውን ካልሲዎች በየቀኑ ከቀየርክ እንዲሁም የጫማዎችህን ንፅህና ከጠበክ እንደዚ የሚሆንበት ምክንያት የለም ቆዳ ካልሆነ የምታረገው ቶሎ ቶሎ እጠባቸው
Jul 07, 2021