ውዶች እስቲ መላ በሉኝ 5 ዓመት ያህል ምወደው ልጅ አለ በርግጥ ከ 2 ዓመት በፊት ጀምረን ነበር ex bf ነው እስካሁንም ወደዋለው እናቁም ያልኩት እኔ ነኝ ግድ የሆነ ነገር ስለነበር ነው ምክኒያቱን ግን በግልፅ አልነገርኩትም እንዳንመለስ ስለፈራው እቅዴ ፍቅረኛ ሲይዝ ለመንገር ነበር እግዚአብሄር ይመስገን እሁን ይዟል😒 ከመያዙ 1 ወር ምናምን በፊት ግን ድጋሚ ምክንያቴን ጠይቆኝ ነበር በሙሉ ልቡ ሁሉንም ለመተው እውነቱን ግን አልነገርኩትም አሁን ግን ልነግረው ሳስብ ጥቅም የሌለው መሰለኝ ካልነገርኩት ደሞ የኔ ልብ አያርፍም ክፉ አድርጎ እንዲያስበኝም አልፈልግም ምን ተሻለኝ እእ????
Jul 07, 2021ምንድነው እንዲ የተደበቀው ምስጢር ቆይ
Jul 07, 2021