አንድ ጥያቄ አለኝ የሆነች ልጅ አለች ለ3 አመት አፍቅሪያታለው እና አምና በቴሌግራም ማውራት ጀምረን ነበረ አሁን ማውራተረ ካቆምን 5 ወር ምናምን ይሆነናል እና ሰሞኑን ወደሷ ሰፈር እመላለሳለው በስራ ምክንያት እና ሳይት ምንም ነገር አይሰማኝም ግን ቤት ሳስባት በቃ እንደ ፍቅር ነገር ይሰማኛል ምንድነው ነገሩ ፍቅር ነው አይደለም በስርአት መልሱልኝ🙏
Jul 07, 2021U see u think u love her when u r at home and when u see her in person u don't feel so........and this shows u r just lonely(u don't love her) if it is love, u feel butterfly and love feelings in person. so try to get into relationship with someone u love or wait until that someone comes along. And u r not in love with her but u r in love with the idea of her u created in ur mind. Move on dude
Jul 07, 2021