#other
የ5ኪሎ fresh ተማሪ ነኝ እና የአብነት ትምህርት ፈልጌ ነበር በአቅራቢያው የሚገኝ የአብነት ትምህርት ቤት ካለ አሳውቁኝ
Jul 07, 20214 engagements
የ5ኪሎ fresh ተማሪ ነኝ እና የአብነት ትምህርት ፈልጌ ነበር በአቅራቢያው የሚገኝ የአብነት ትምህርት ቤት ካለ አሳውቁኝ
Jul 07, 2021ኪሎ ነው ምትማር
Jul 07, 2021Lela Techemari Eski ke 1 wer behoal enayalen
Jul 07, 2021፩• ግቢ ጉባኤው ራሱ ያስተምራል ፪• ምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም መልካም ጉባዔ ቤት አለልህ ወንድሜ
Jul 07, 2021Kidiste Mariam.
Jul 07, 2021