Some10112
#business
የሆነች ቶዮታ ደብል ጋቢና ፒካፕ ነበረችኝ እና ምን ልስራባት ? የስራ ሀሳብ ያላችሁ በሼርም ቢሆን ... ወይም የት እንደማከራይ ... ወይም ... እንዴት ወደ ገቢ ምንጭነት መቀየር እንደምችል ጠቁሙኝ ወረታ ከፋይ ነይ 😁
Jul 07, 202111 engagements
የሆነች ቶዮታ ደብል ጋቢና ፒካፕ ነበረችኝ እና ምን ልስራባት ? የስራ ሀሳብ ያላችሁ በሼርም ቢሆን ... ወይም የት እንደማከራይ ... ወይም ... እንዴት ወደ ገቢ ምንጭነት መቀየር እንደምችል ጠቁሙኝ ወረታ ከፋይ ነይ 😁
Jul 07, 2021መኪና የሚከሪዩ አሉ ለወር ለሳምንት ምናምን ከእነሱ ጋር ተነጋግረህ መስጠት ነው
Jul 07, 2021Yet nachew
Jul 07, 2021Full timer ከሆንክ አትክልት ተራ ምናምን አንገትህን አስገባ ወይም የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ ፒክ አፖች የሚቆሙበት ተራ ፈልገህ ቁም። ይዞታዋ አሪፍ (አዲስ ነገር) recent model ከሆነች ደሞ ድርጅቶች ጋር ምናምን ኪራይ ሞክር። እንደኔ የምመክርህ ግን በራስህ አሽከርካሪነት ወይም በምታምነውና ልትቆጣጠረው በምትችለው ሰው ካልሆነ ኪራይ አትስጥ።
Jul 07, 2021Eski ride temezgeb or ledelala negreh bitakerayew like tele company contract yikerayalu.ye kiray Lisence mawutat gid yilal gin
Jul 07, 2021Ye snt model new?
Jul 07, 202191
Jul 08, 2021Car rental yemiserut ga hid
Jul 07, 2021Where
Jul 07, 2021Lemn delaloch atawarim bro maybe chinet sinor miyaku sewoch aytefum
Jul 07, 2021