ሰላም ሰዎች በጣም ከናንተ መፍትሔ እፈልጋለሁ እና በአጭሩ አብሮ አደግ የምወዳት ጓደኛዬ ከታላቅ ወንድሜ ጋር በፍቅር 12 አመታቸውን ይዘዋል እና አሁን የቤተሰብ ጫና ደርሶብናል በ አሁኑ በአገራችን ጉዳይ ከሚያጣሉን አንዱ ዘረኝነት እንደመሆኑ አንፃር ቤተስብ ከዘራችን ውጪ ቤተሰባችንን እንዳይቀላቀል ማእቀብ ተጥሎብናል እና በዚህ ምክንያት ወንድሜ ብስጭት ላይ ነው ያለው ለፍቅር ተብሎ አደለም ቤተሰብ ሌላም ነገር ይተዋል ልትሉ ትችላላቹ ግን ደሞ ገና high school ተማሪ ነው እራሱን ስላልቻለ ምን ማደረግ እንዳለበት ግራ ገብቶናል እና ይንገራት ወይስ ዝም ብለው ይቀጥሉና እራሱን ሲችል ይወስን ነው የምትሉት እስቲ ሀሳባችሁን አጋሩኝ
Jul 06, 2021He is in highschool and was in r/ship for 12 years
Jul 07, 2021