Please guys how can remove ሽፍታ mnm neger bmokr alxefam alegn fite wezam nw ena Please help me 🙏
Jul 06, 2021U have to drink more water... Decrease some fatty foods... Like egg...milk...avocado...lewiz... Drink more water...
Jul 07, 2021Please guys how can remove ሽፍታ mnm neger bmokr alxefam alegn fite wezam nw ena Please help me 🙏
Jul 06, 2021U have to drink more water... Decrease some fatty foods... Like egg...milk...avocado...lewiz... Drink more water...
Jul 07, 2021It could b infectious or allergies mostly allergy so yemaysemamawen neger felgesh kehiwotsh achiw
Jul 07, 2021✍#በፊታችን #ላይ #የሚወጡ #ነጫጭ #ምልክቶች (#Pityriasis ⏩ #ዋነኛ የቆዳ በሽታ ሲሆን በብዛት ህፃናት እና ታዳጊ የሚባሉ የእድሜ ድረጃ ላይ ያሉ ሰዎችን ያጠቃል።ዋነኛ ምክንያቱ ባይታወቅም ብዙ ጊዜ ማሳከክ ፣ ሽፍታ እና የተጠቃው ክፍል ላይ የመቅላት ወይም ወደ ሮዝ የሚሄድ ሽፍታ ይኖረዋል ። ሞላላ ወይም ቅርፅ አልባ የሆኑ ቅርፅ ያላቸው ሲሆን የመድረቅ እና የመፈርፈር ባህሪም አላቸው። በአብዛኛው ጊዜ ነጣ ያለ ቀለም ይኖራቸዋል. በአብዛኛው በፊት ላይ ሲወጣ በተጨማሪም እጅ ፣ አንገት ፣ ደረት ፣ጀርባ አካባቢ ላይ ሊከሰት ይቸላል በብዛት ከ 6- 12 አመት ያሉ ህፃናት ላይ ይታያል። 👉ሊመገቡት የሚገባቸው ምግቦች 📌 ቫይታሚን 📌 ጎመን 📌 የአኩሪ አተር ወተት 📌 አትክልት እና ፍራፍሬዎች 📌 ጥራጥሬ ፣ለውዝ 👉መመገብ የሌለባቸው ምግቦች 📌 ጣፋጭ ምግቦች 📌 ጣፋጭ መጠጦች 📌 ሻይ እና ቡና 📌 አልኮል 📌 ስኳር 👉በቤት ውሰጥ ማድረግ ያለብን ነገሮች 📌 ለብ ባለ ውሃ ገላን መታጠብ 📌 ቆዳን ሊያለሰልሱ ወይም ሊያወዙ የሚችሉ ክሬም መጠቀም ⏩#ከቆዳ ጋር የተየያዙ ጥያቄዎች ካሎት እና ስለማንኛው የጤና ጉዳይ ላይ ለመወያየት ካሻዎ 8809 ይደውሉ ስለችግሮ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ይማከሩ !!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
Jul 07, 2021