እረ ሰዎች ጉድ ሆንኩላችሁ 27 አመቴ ነው ከእጮኛዬ ጋ በቅርቡ ለመጋባት ወስነን ነበር:: ግን ባለፈው ምንአባቴ እንዳቀበጠኝ አላቅም እሱን ለመፈተን የሆነች ልጅ እንድታናግረው አደረኩና tg ላይ ማውራት ጀመሩ ከዛ pp ላይ ፎቶዋ ስላልነበር ፎቶ ላኪልኝ አንቺን ማየት እፈልጋለሁ አላት ከዛ የሌላ ሰው ፎቶ ላከችለት ከዛ በቃ በጣም ማውራት ጀመሩ በጣም ተግባቡ ከዛ የሆነ ጊዜ የሴት ጎደኛ አለህ እንዴ ብላ ስትጠይቀው የለኝም አላት ሌላ ጊዜ ደግሞ ወደፊት ልታገባት ያሰብካት ሴት እስካሁን የለችም ብላ ስትጠይቀው እስካሁን የለችም አለ😳😳 እንደውም እንደተመቸችው እና ማግኘት እንደሚፈልግ ይነግራታል:: አሁን ካላገኘሁሽ ብሎ እየጨቀጨቃት ነው:: ምንጉድ ነው ይሄ? ቤተሰብ ለሰርግ እየተዘጋጀ ባለበት ሰአት እኔ ግን በጭንቅ ውስጥ ነው ያለሁት እኔ ጋ ሲመጣ ምንም አላይበትም ምን ባደርግ ይሻላል??
Jul 06, 2021tidar mesritesh kemitafershi ahununu le beteseb asawiki
Jul 06, 2021