እንዴት አላችሁ እነዚህን ሰዎች እዩና ጥያቄዬን መልሱ👇 *አቡሽ እንዴት ከነእገሌ ታንሳለህ ተብሎ በውጤቱ ምክንያት ይቀጠቀጣል። *ሚሚ ደግሞ የተሻለ ውጤት እንድታመጣ በአስጠኚ በአፍተር ስኩል መፅሀፍት በመግዛት በቃ ለትምህርት የሚያስፈልግ የማይደረግላት ነገር የለም። *የሚጣ አባት ደግሞ በልጁ ፍጥነት እና አስገራሚ ውጤት ተገርሞ" የተባረከ ጭንቅላት አለሽ "እያለ እግዚኣብሔርን ያመሰገናል። (naturally gifted) ጥያቄዬ #ጉብዝና #ከልምድ #የሚመጣ #ነው #ወይስ #የተሰጠ #ተሰጥኦ? #እንዴት?
Jul 06, 2021ሰው ሲወለድ ለሁሉም እኩል አእምሮ የተሰጠው እናም ናንን ጭቅንላቱን መጠቀም የሚችለው በፈጣሪ የተሰጠው አእምሮ የተለያዩ መፅሐፍትን ሲያነብ ነዉ
Jul 06, 2021