#personal
ሰላም ሰዎች በቶሎ እንደምትመልሱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏 ስልኬ Samsung M20 ነው ።የምኖረው ጎንደር ሲሆን ዮኒቨርስቲ ልማር ነበር ከጎንደር ወደ ጅማ የሄድኩት ። ጎንደር ስልኬ ኔትወርክ ሲሰራልኝ ነበር ። ጅማ ከደረስኩ በኋላ ግን አልሰራ አለኝ ።። ያልገባኘሰ ነገር ሰው ሲደውልልኝ ይሰራል እኔ ግን መደወል አልችልም ። ቴሌግራምና ጎግል የመሳሰሉትን ደግሞ መጠቀም እችላለሁ ። በእናታችሁ አግዙኝ መደዎል እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Jul 06, 20212 engagements