Hey y'all ministry of health le gedaj letefelegu techelalachu yalew ye tena temariwoch malet is it only interns ? or clinical students ? am confused
Apr 01, 2020Cupcake🧁: እንዴት አረፈዳችሁ? ጤና ሚኒስቴር ሀገራዊ ጥሪ አቅርቦላችኃል! በዓለም ላይ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሀገራችን ውስጥ መከሰቱም ይታወቃል፡፡ በመንግሥትና በበጎ ፍቃደኛ ሰዎች ወረርሽኙን ለመቆጣጠጠር ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ሲሆን ወደፊት የወረርሽኙ ሁኔታ እየከፋ ከመጣ በርካታ የበጎ ፍቃድ ባለሙያዎችን ማሰማራት ስለሚጠይቅ፤ 1. በጤና ሙያ ተመርቃችሁ ወደ ሥራ ያልተሰማራችሁ 2. መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት የምትሰሩ የጤና ባለሙያዎች 3. በጡረታና በተለያዩ ምክንያቶች ከሥራ የተገለላችሁ የጤና ባለሙዎች (ለመደበኛ አገልግሎት) 4. የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን 5. የጤና ተማሪዎች (በመንግስትና በግል) ከመጋቢት 24 ቀን 2012 ጀምሮ ከዚህ በታች በተገለፀው የጤና ሚኒስቴር ድረ-ገፅ(http://www.moh.gov.et/ejcc/am/node/201) እንድትመዘገቡ ሀገራዊ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ (ጤና ሚኒስቴር) @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Apr 02, 2020