ጋይስ ብሄራዊ ደም ባንክ የት ነው ያለው + ደግሞ ከመገናኛ ተነስቼ እዛ ለመድረስ የምን የምን ታክሲ/ባስ ይዤ ነው መሄድ ያለብኝ? የሚወስደውንም ብሩንም በዛው ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል 🙏 አመሰግናለው 😍
Jul 05, 2021stadium. I don't think there's a taxi from megenagna to stadium so probably mexico hedeh come back to stadium I guess
Jul 05, 2021