Samiya13
#other
በዚህ ክረምት የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን በጉልበት ለመርዳት ፈልጌ ነበር:: አአ ውስጥ የምታውቁት የሰው ሀይል እጥረት ያለበት የበጎ አድራጎት ድርጅት የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ
Jul 05, 20215 engagements
በዚህ ክረምት የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን በጉልበት ለመርዳት ፈልጌ ነበር:: አአ ውስጥ የምታውቁት የሰው ሀይል እጥረት ያለበት የበጎ አድራጎት ድርጅት የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ
Jul 05, 2021ስላሰብከው እግዚአብሔር ይባርክህ
Jul 05, 2021👍
Jul 05, 2021ጌርጌሴኖን
Jul 05, 2021Zewditu meshesha orphanage, entoto park megibiya yeshiromeda
Jul 06, 2021ለምን በጉልበት በፀባይ አይሻልም
Jul 05, 2021