Arse90.5
#education
ሰዎች እውነት ነው አ.አ መግቢያ አለምገና ላይ ልዮ መንጃፍቃድ ማሰልጠኛ ተቋም አለ? የሚባለውስ እውነት ነው ማለቴ ቀበሌ ድጋፍ ምናምን ከሄድን ወረፋ ተይዞ በተራችን ተጠርተን አሰልጥነው ልዮ መንጃፍቃድ እንደሚሰጡ ሰምቻለው እውነት ነው? እድሉን ተጠቃሚ የነበረ ሰው ካለ please info ፈልጋለው
Jul 05, 20210 engagements

Jul 05, 2021