#other
ሰላም;በገና በጥሩ ዋጋ የት መግዛት እችላለው ቦታውን እና ዋጋውን ካወቃችሁ ንገሩኝ። አመሰግናለው ።
Jul 05, 20215 engagements
ሰላም;በገና በጥሩ ዋጋ የት መግዛት እችላለው ቦታውን እና ዋጋውን ካወቃችሁ ንገሩኝ። አመሰግናለው ።
Jul 05, 20216000
Jul 05, 2021Yet?
Jul 05, 20214-ኪሎ ከ A.A university ፊትለፊት ቅድስት ስላሴ ዩኒቨርስቲ አለ። እዛ ውስጥ ስትገቢ ሲሳይ በገና የሚባል አለ እዚያ ታገኛለሽ። ዋጋው ደግሞ ከ4000 - 4500 ብር ያህል ታገኛለሽ።
Jan 26, 2022በአካባቢህ የሚገኝ ማህበረ ቅዱሳን ሱቅ ጠይቅ
Jul 05, 2021ማህበረ ቅዱሳን ብትጠይቅ መልካም ነው
Jul 05, 2021